ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም.*መድረኩ በአባቶች ምረቃ የተጀመረ ሲሆን በመቀጠል የቦንጋ ዩኒቨረሲቲ ፕሬዝዳንት ደጋለ ኤርገኖ (ዶ/ር) ባደረጉት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ክቡር ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እያከናወነ ያለውን የመማር ማስተማር፣ የምርምር ፣እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎት ተጋባራት ዙሪያ ሰፊ የሆነ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን. . .ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች መልካም ምኞታቸውንም የገለጹት ፕሬዘዳንቱ በተለይ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ከደመወዛቸው በፈቃዳቸው መቁረጣቸውን አሞግሰው የማህበረሰብ አገልግሎትን በዘመነና በተሻለ ጥራት ለማድረስ ዛሬ የሚመረቀው የማህበረሰብ ሬድዮ ጣቢያም ምቹ መደላድል ይፈጥራል ብለዋል፡፡የተማሪዎች ዕውቅናና ሽልማት ቀጥሎ የተከናወነ ሲሆን በክቡር አቶ አልማው ዘውዴ መሪነት የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአስ/ር ቦርድ አባላት እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በጋራ በመሆን ሽልማቱን …

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ደገላ ኤርጌኖ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ሬዲዮ ጣቢያው ዩኒቨርሲቲው የሚሰራቸውን ሥራዎች እንዲሁም የአካባቢውን ማህበረሰብ ባህልና እሴት ለሌሎች ለማስተዋወቅ ፋይዳ አለው።ዩኒቨርሲቲው በምርምር እና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት እንዲሁም በመማር ማስተማር ዘርፉ እያከናወነ ያለውን ተግባር ጨምሮ አካባቢያዊና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ተደራሽ ያደርጋልም ነው ያሉት።የሬዲዮ ጣቢያ ስቱዲዮ ዘመኑን የሚመጥን የሚዲያ ቴክኖሎጂን ያሟላ መሆኑ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሀገሪቱ በሚዲያው እንዱስትሪ ያካበተውን አቅም የሚያሳይ እንደሆነና ተቋሙ በዘርፉ ከኮርፖሬሽኑ ጋር በቀጣይነት ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ጠቁመዋል።የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አዶኒያስ ወ/ዓረጋይ በበኩላቸው÷ የሬዲዮ ጣቢያው ፋና በሚዲያ እንዱስትሪ ያካበተውን ልምድ ወደ ማህበረሰብ የማውረድ ሥራን እየሰራ ለመሆኑ አንዱ …
በ2018 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
*****መስከረም 30/2018 ዓ.ም***** የቁልፍ ተግባር አመልካች / Key Performance Indicators – KPI / ከባለፈው 2017 ዓ.ም ጀምሮ ት/ት ሚኒስቴር ከፍተኛ ት/ት ተቋማትን ተግባር ለመመዘን ተግባር ላይ የዋለ ሲሆን ተቋማትም ተልዕኳቸውን ከ KPI አንጻር እየፈተሹ የሚተገብሩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አስተደደር ቦርድ ሰብሳቢ አፉወርቅ ካሱ (ፕ/ር) እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) ከክቡር ሚ/ር ኮራ ጡሹኔ ጋር ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የት/ት ሚኒስቴር ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) በተለይ ስለ ከፍተኛ ት/ት ማሻሻያ ፕሮግራሞች፣ መረጃ አያያዝ ፣ የተቋማት ልየታ እና የፕሮግራች የዕውቅና አሰጣጥ ሂደት ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል በተጨማሪም ወደፊት ምንም …