
በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2017ዓ.ም 12ኛ ክፍል ለመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ገለፃ /Orientation /ተሰጠ።
ሰኔ 22/2017ዓ.ም
መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአካ/ምር/ቴክ/ሽግግርና ማህበረሰብ አ/ት ምክትል ፕሬዝዳንት ከለለው አዲሱ (ዶ/ር) ተማሪዎችን እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ በማለት ነበር።



የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሀገር ዓቀፍ ፈተና ጣቢያ ሀላፊ አቶ ደጀኔ ደሱ ለተፈታኞች አጠቃላይ የሆነ ከፈተናው ጋር የተያያዙ መሠረታዊ ነጥቦችን በማንሳት ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በመድረኩ ላይ የተማሪዎች ዲን የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት የተገኙ ሲሆን ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ የሁንሉም ሚና ከማብራራት ባሻገር ተማሪዎች በተረጋጋ ሁኔታ ፈተናውን መስራት እንደሚገባቸው በአጽንኦት ተገልጿል።
በጋራ እንችላለን!