የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት መርሀ-ግብር የሁለተኛው ክፍል እና የማጠቃለያ ፕሮግራም ተካሄደ።
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት መርሀ-ግብር ከሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ተግባራት ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል። በዛሬው የመጨረሻ ቀን መርሀ-ግብር የአንዲት በጥልቅ ድህነት ውስጥ ያለች ሴት የስምንት ልጆች እናት በቦንጋ ከተማ ልዩ ስሙ በሚሽን ሰፈር አካባቢ የቤት እድሳት መርሀ-ግብር በማስጀመር ነበር። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) በመርሀ -ግብሩ ማስጀመሪያ ወቅት መልዕክት አስተላልፈዋል።
Read More ...