Our Achievements
12185
STUDENTS
854
GRADUATE
12
AWARDS
42
DEPARTMENTS
Bonga University
Vision
Bonga University aspires to be the first among the leading higher education institutions of Africa in Natural Resource management and utilization by 2030.
Mission
Fostering Community and National development through the provision of quality education enables to the production of internationally competent professionals and active engagement in demand-driven research and community services.
Latest News

The Minister of Education of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Prof. Berhanu Nega, spoke to the Bonga University Community.
መጋቢት 11/2014 ዓ.ም የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር ዉይይት አደረጉ፤ የዉይይቱን መድረክ የከፈቱት የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጰጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ የዉይይቱ ማስጀመሪያ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዉ አጠቃላይ ስለ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች የሚያስቃኝ ሰነድ ለተሳታፊዎች አቅርበዋሉ፡፡ ዉይይቱ የሀገርቱን የትምህርት ሥርዓት በጋራ ዕይታ እና መግባባት መምራት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያለመ ነዉ፡፡ የትምህርት ሥርዓቱ ዙሪያ ያሉ ችግሮች ዙሪያ የዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ ጥያቄዎችን አንስተዉ በትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ፤በከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እና በትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ፋንታ ማንደፍሮ ምላሽእና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ሚኒስቴሩ አክለዉም የትምህርት
News

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ሀገር ዓቀፉን የ12ኛ ክፍል ፈተና አስጀመሩ።
ሰኔ 23/2017 ዓ.ም. ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ የት/ት ሚኒስቴር ሚኒስትር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ...

በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2017ዓ.ም 12ኛ ክፍል ለመጀመሪያ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ገለፃ /Orientation /ተሰጠ።
ሰኔ 22/2017ዓ.ም መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአካ/ምር/ቴክ/ሽግግርና ማህበረሰብ አ/ት ምክትል ፕሬዝዳንት ከለለው አዲሱ...

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠዉን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን የዩኒቨርስቲው ፕሬዚደንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
ሰኔ 20/2017 ዓ.ም በነገዉ ዕለት በካፋ ዞን ከሚገኙ 17ቱም መዋቅሮች 60 2ኛ...

ለ2017ዓ.ም.ሀገራዊው የ12ኛ ክፍል ፈተናን በተመለከተ ስላለው ቅድመ ዝግጅት ከተለያዩ ከውስጥና ውጭ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ።
ሰኔ 19/2017ዓ.ም***, መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምርምር የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አገልግሎት...

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ዘርፍ ያስተማራቸውን 918 ተማሪዎችን ለ6ኛ ጊዜ አስመረቀ።
*ሰኔ 14/2017 ዓ.ምመርሀ-ግብሩ በአባቶች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት የተጀመረ ሲሆን በመቀጠል የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ...

The Minister of Education of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Prof. Berhanu Nega, spoke to the Bonga University Community.
መጋቢት 11/2014 ዓ.ም የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ...

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2017ዓ.ም 12ኛ ክፍል ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ገለፃ/Orientation /ሰጠ።
ሰኔ 30/2017ዓ.ም መድረኩን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) ተማሪዎችን እንኳን...
About Bonga University
Producing knowledgeable, skilled, and internationally competent graduates with demand-based proportional balance of fields/disciplines promote demand-driven research focusing on technology transfer consistent with the country’s priority needs ensuring the development and dissemination of research outputs of wider impact via publications on journals, proceedings, and newsletters, as well as research symposia, workshops, seminars and public lectures, design and provide community and consultancy services that will cater to the local, and national developmental needs

Bonga University is committed to providing comprehensive student services that support academic success, personal development, and well-being. Our services include academic advising, counseling, career guidance, health care, library and ICT support, and accessible accommodation to ensure a conducive learning environment for all students.